PIONEER IN THE PHARMACEUTICAL MANUFACTURING SINCE 1964

የኢ.መ.ፋ ሳኒታይዘር እና የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል ምርቶች የምረቃ ስነ ስርዓት

 

የኢትዮጵያ መድሃኒት ፋብሪካ አ.ማ  ያመረታቸውን የእጅ ማፅጃ ሳኒታይዘሮችን እና የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብሎችን  ነሃሴ 9/ 2012 ዓ.ም የኢትዮጵያ  ጤና ሚኒሰቴር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ  እና የንግድ እና ኢንዱሰትሪ ሚኒስቴር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በተገኙበት  በይፋ አስመረቀ፡፡በዝግጅቱ ላይም  ኮቪድ -19ን ለመከላከል ግንባር ቀደም ተሳታፊ ለሆኑት የህክምና ባለሙያዎች 100,000 የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብሎችን ለመስጠት ቃል  የገባ ሲሆን ቃል በገባው መሰረትም ነሃሴ 14/ 2012  የኢትዮጵያ ጤና ሚንስቴር ቢሮ በመገኘት የኢትዮጵያ ጤና ሚንስቴር ዴኤታ ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ በተገኙበት በኢ.መ.ፋ ቦርድ ሰብሳቢ በዶ/ር መሀመድ ኑሪ አመካኝነት ማስረከቡን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው፡፡

epharm

About epharm